10 እነርሱም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ሥራ እየተቈጣጠሩ እንዲያሠሩ ለተሾሙት ሰዎች ዐደራ ሰጡ፤ እነዚህም ሰዎች ገንዘቡን ቤተ መቅደሱን ለጠገኑትና ላደሱት ሰዎች ከፈሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 34
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 34:10