2 ዜና መዋዕል 34:13 NASV

13 የጒልበት ሠራተኞች ኀላፊ በመሆን፣ በየሥራው ላይ የተመደቡትን ሠራተኞች ይቈጣጠሩ ነበር። ጥቂቶቹ ሌዋውያን ደግሞ ኀላፊዎች፣ ጸሓፊዎችና በር ጠባቂዎች ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 34:13