2 ዜና መዋዕል 34:22 NASV

22 ኬልቅያስና ንጉሡ ከእርሱ ጋር የላካቸው ሰዎች የአልባሳት ጠባቂ የነበረው የሐስራ ልጅ፣ የቲቁዋ ልጅ የሴሌም ሚስት ወደሆነችው ወደ ነቢይቱ ወደ ሕልዳና ሄደው ነገሯት። እርሷም በኢየሩሳሌም ውስጥ በሁለተኛው ክፍለ ከተማ ትኖር ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 34:22