2 ዜና መዋዕል 34:27 NASV

27 በዚህ ስፍራና በሕዝቡ ላይ የተናገረውን በሰማህ ጊዜ፣ ልብህ ስለ ተነካና በእግዚአብሔርም ፊት ራስህን ስለአዋረድህ፣ እንዲሁም በእኔ ፊት ራስህን ዝቅ ስላደረግህ፣ ልብስህንም በመቅደድ በፊቴ ስለአለቀስህ፣ ሰምቼሃለሁ ይላል እግዚአብሔር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 34:27