2 ዜና መዋዕል 35:22 NASV

22 ኢዮስያስ ግን ሌላ ሰው መስሎ በጦርነት ሊገጥመው ወጣ እንጂ ወደ ኋላ አልተመለሰም፤ በመጊዶ ሜዳ ላይ ሊዋጋው ሄደ እንጂ ኒካዑ ከእግዚአብሔር ታዞ የነገረውን ሊሰማ አልፈለገም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 35:22