25 ኤርምያስ ለኢዮስያስ የሐዘን እንጒርጒሮ ግጥም ጻፈለት፤ ወንዶችና ሴቶች ሙሾ አውራጆች ሁሉ እስከ ዛሬ ድረስ በዚህ ግጥም ኢዮስያስን ያስታውሱታል፤ ይህም በእስራኤል የተለመደ ሆኖ በልቅሶ ግጥም መጽሐፍ ተጽፎአል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 35
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 35:25