2 ዜና መዋዕል 35:9 NASV

9 ደግሞም ኮናንያ፣ ወንድሞቹ ሸማያና ናትናኤል እንደዚሁም የሌዋውያኑ መሪዎች ሐሸቢያ፣ ይዔኤልና ዮዛባት ለፋሲካ መሥዋዕት እንዲሆኑ አምስት ሺህ በግና ፍየል አምስት መቶም በሬ ለሌዋውያኑ ሰጧቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 35:9