2 ዜና መዋዕል 36:12 NASV

12 እርሱም በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ድርጊት ፈጸመ፤ የእግዚአብሔርን ቃል በተናገረው በነቢዩ በኤርምያስ ፊትም ራሱን ዝቅ አላደረገም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 36:12