2 ዜና መዋዕል 36:9 NASV

9 ዮአኪን በነገሠ ጊዜ፣ ዕድሜው ዐሥራ ስምንት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ሦስት ወር ከዐሥር ቀን ገዛ፤ እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ድርጊት ፈጸመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 36:9