2 ዜና መዋዕል 4:17 NASV

17 ንጉሡም እነዚህ ዕቃዎች በዮርዳኖስ ሸለቆ፣ በሱኮትና በጽሬዳ መካከል ባለው በሸክላ ዐፈር ቦታ ቀልጠው በሸክላ ቅርጽ ተሠርተው እንዲወጡ አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 4:17