2 ዜና መዋዕል 4:8 NASV

8 ዐሥር ጠረጴዛ ሠርቶም ወደ ቤተ መቅደሱ በማስገባት አምስቱን በስተ ደቡብ፣ አምስቱን ደግሞ በስተ ሰሜን በኩል አኖራቸው፤ ደግሞም አንድ መቶ ጐድጓዳ የወርቅ ሳሕኖች ሠራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 4:8