2 ዜና መዋዕል 5:10 NASV

10 እስራኤላውያን ከግብፅ ከወጡ በኋላ ከእነርሱ ጋር ኪዳን ባደረገ ጊዜ፣ ሙሴ በኮሬብ ተራራ በውስጡ ካስቀመጣቸው ከሁለቱ ጽላቶች በቀር በታቦቱ ውስጥ ምንም አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 5:10