2 ዜና መዋዕል 6:14 NASV

14 እንዲህም አለ፤“የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ በፍጹም ልባቸው በመንገድህ ከሚሄዱት ባሪያዎችህ ጋር የፍቅር ኪዳንህን የምትጠብቅ በሰማይም ሆነ በምድር እንደ አንተ ያለ አምላክ የለም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 6:14