2 ዜና መዋዕል 6:41 NASV

41 “አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ተነሥ፣ ከኀይልህ ታቦት ጋር ወደ ማረፊያ ቦታህ ግባ። እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፤ ካህናትህ ድነትን ይልበሱ፤ ቅዱሳንህም በቸርነትህ ደስ ይበላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 6:41