2 ዜና መዋዕል 7:1 NASV

1 ሰሎሞን ጸሎቱን በፈጸመ ጊዜ እሳት ከሰማይ ወርዶ የሚቃጠለውን መሥዋዕትና ሌላውንም መሥዋዕት በላ፤ የእግዚአብሔርም ክብር ቤተ መቅደሱን ሞላው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 7:1