2 ዜና መዋዕል 7:20 NASV

20 በዚያን ጊዜ እስራኤልን ከሰጠኋቸው ምድሬ እነቅላቸዋለሁ፤ ለስሜ የቀደስሁትን ይህን ቤተ መቅደስ እተዋለሁ፤ በሕዝቦችም ሁሉ ዘንድ መተረቻና መዘባበቻ አደርገዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 7:20