2 ዜና መዋዕል 7:22 NASV

22 ሕዝቡም፣ ‘ይህን ሁሉ ጥፋት ያመጣባቸው፣ ከግብፅ ምድር ያወጣቸውን የአባቶቻቸውን አምላክ እግዚአብሔርን ትተው ሌሎችን አማልክት ስለ ተከተሉ፣ ስላመለኳቸውና ስላገለገሏቸው ነው’ ብለው ይመልሳሉ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 7:22