2 ዜና መዋዕል 8:6 NASV

6 ደግሞም ባዕላትንና የዕቃ ቤት ከተሞቹን ሁሉ፣ ሠረገሎችና ፈረሶች የሚኖሩባቸውን ከተሞች ሁሉ፣ ባጠቃላይ በኢየሩሳሌም፣ በሊባኖስና በግዛቱ ሁሉ ለመሥራት የፈለጋቸውን ነገሮች ሁሉ ሠራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 8:6