2 ዜና መዋዕል 8:9 NASV

9 ይሁን እንጂ ሰሎሞን ማንም እስራኤላዊ ባሪያ ሆኖ በግዳጅ ሥራውን እንዲሠራ አላደረገም፤ እነርሱ ተዋጊዎች፣ የሻምበል አዛዦች፣ የሠረገሎችና የሠረገላ ነጂዎች አዛዦች ነበሩና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 8:9