2 ዜና መዋዕል 9:1 NASV

1 የሳባ ንግሥት የሰሎሞንን ዝና በሰማች ጊዜ አስቸጋሪ በሆኑ ጥያቄዎች ልትፈትነው ወደ ኢየሩሳሌም መጣች። ቅመማ ቅመም፣ እጅግ ብዙ ወርቅና የከበሩ ድንጋዮችን በግመሎች አስጭና ከታላቅ ጓዝ ጋር ደረሰች፤ ወደ ሰሎሞንም ቀርባ በልቧ ያለውን ሁሉ አጫወተችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 9:1