2 ዜና መዋዕል 9:12 NASV

12 ንጉሥ ሰሎሞን ለሳባ ንግሥት የፈለገችውንና የጠየቀችውን ሁሉ ሰጣት፤ ስጦታውም እርስዋ ካመጣችለት በላይ ነበር። ከዚያም ከአጃቢዎቿ ጋር ወደ አገሯ ተመለሰች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 9:12