21 ንጉሡ በኪራም ሰዎች የሚነዱ የንግድ መርከቦች ነበሩት፤ እነዚህም በየሦስት ዓመቱ አንድ ጊዜ ወርቅ፣ ብር፣ የዝሆን ጥርስ፣ ጦጣዎችና ዝንጀሮዎች እየያዙ ይመለሱ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 9
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 9:21