2 ዜና መዋዕል 9:24 NASV

24 በየዓመቱ ወደ እርሱ የሚመጡትም ሁሉ የብርና የወርቅ ዕቃ፣ የልብስ፣ የጦር መሣሪያና የቅመማ ቅመም እንደዚሁም የፈረስና የበቅሎ ገጸ በረከት ያመጡለት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 9:24