መክብብ 1:17 NASV

17 ከዚያም የጥበብንና የእብደትን፣ የሞኝነትንም ነገር ለመገንዘብ ራሴን አተጋሁ፤ ይህም ነፋስን እንደ መከተል መሆኑን ተረዳሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 1:17