መክብብ 2:11 NASV

11 ሆኖም እጆቼ የሠሩትን ሁሉ፣ለማግኘትም የደከምሁትን ድካም ሁሉ ሳስብ፣ሁሉም ከንቱ፣ ነፋስንም እንደ መከተል ነበር፤ከፀሓይ በታች ምንም ትርፍ አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 2:11