21 ምክንያቱም ሰው ሥራውን በጥበብ፣ በዕውቀትና በብልኀት ሠርቶ፣ ከዚያ ያለውን ሁሉ ለሌላ ላልለፋበት ሰው ይተውለታል። ይህም ደግሞ ከንቱና ትልቅ ጒዳት ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 2:21