11 ሁሉንም ነገር በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፤ በሰዎችም ልብ ዘላለማዊነትን አኖረ፤ ይሁን እንጂ እግዚአብሔር ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ያደረገውን ማወቅ አይችሉም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 3
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 3:11