መክብብ 3:19 NASV

19 የሰው ዕድል ፈንታ እንደ እንስሳት ነው፤ ሁለቱም ዕጣ ፈንታቸው አንድ ነው፤ አንዱ እንደሚሞት፣ ሌላውም እንዲሁ ይሞታል። ሁሉ አንድ ዐይነት እስትንፋስ አላቸው፤ ሰውም ከእንስሳ ብልጫ የለውም፤ ሁሉም ከንቱ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 3:19