መክብብ 4:1 NASV

1 እንደ ገና ከፀሓይ በታች የሚደረገውን ግፍ ሁሉ አየሁ፤ አስተዋልሁም፤የተገፉትን ሰዎች እንባ ተመለከትሁ፤የሚያጽናናቸውም አልነበረም፤ኀይል በሚገፏቸው ሰዎች እጅ ነበረ፤የሚያጽናናቸውም አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 4:1