መክብብ 4:8 NASV

8 ልጅም ሆነ ወንድም የሌለው፣ብቸኛ ሰው አለ፤ጥረቱ ማለቂያ የለውም፤ ዐይኑም ባለው ሀብት ገና አልረካም፤እርሱም፣ “ለማን ብዬ ነው የምደክመው?ራሴን ከማስደሰትስ የምቈጠበውለምንድን ነው?” ብሎ ጠየቀ፤ይህም ደግሞ ከንቱ፣ የጭንቅ ኑሮ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 4:8