18 የሰው ዕጣው ይህ ስለ ሆነ፣ እግዚአብሔር በሰጠው በጥቂት ዘመኑ ከፀሓይ በታች በሚደክምበት ነገር ርካታን ያገኝ ዘንድ፣ መብላቱና መጠጣቱም መልካምና ተገቢ መሆኑን ተገነዘብሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 5
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 5:18