መክብብ 5:8 NASV

8 በአገር ውስጥ ድኻ ተጨቍኖ፣ ፍትሕ ተጓድሎ፣ መብትም ተረግጦ ብታይ፣ እንደነዚህ ባሉ ነገሮች አትደነቅ፤ ምክንያቱም አንዱን አለቃ የበላዩ ይመለከተዋል፤ በእነዚህ በሁለቱም ላይ ሌሎች ከፍ ያሉ አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 5:8