መክብብ 6:12 NASV

12 ሰው በሕይወት ሳለ፣ እንደ ጥላ በሚያልፉት ጥቂትና ከንቱ በሆኑት ቀኖቹ፣ ለሰው መልካም የሆነውን የሚያውቅ ማን ነው? እርሱ ከሄደ በኋላስ ከፀሓይ በታች የሚሆነውን ማን ሊነግረው ይችላል?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 6:12