መክብብ 6:2 NASV

2 ሰው ልቡ የሚሻውን እንዳያጣ፣ እግዚአብሔር ባለጠግነትን፣ ሀብትንና ክብርን ይሰጠዋል፤ እግዚአብሔር ግን እንዲደሰትበት ሥልጣን አልሰጠውም፤ ይልቁን ባዕድ ይደሰትበታል። ይህም ከንቱ፣ እጅግም ክፉ ነገር ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 6:2