መክብብ 7:26 NASV

26 ልቧ ወጥመድ፣እጆቿም እግር ብረት የሆኑ፣አሽክላ የሆነች፣ከሞት የከፋችዋን ሴት አገኘሁ፤እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ከእጇ ያመልጣል፤ኀጢአተኛውን ግን አጥምዳ ትይዘዋለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 7:26