መክብብ 8:15 NASV

15 ለሰው፣ ከፀሓይ በታች ከመብላት፣ ከመጠጣትና ከመደሰት ሌላ የተሻለ ነገር ስለሌለ፣ በሕይወት ደስ መሰኘት መልካም ነው አልሁ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ከፀሓይ በታች በሰጠው የሕይወት ዘመኑ ሁሉ በሥራው ደስታ ይኖረዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 8:15