10 ሁላችን አንድ አባት ያለን አይደለንምን? የፈጠረንስ አንድ አምላክ አይደለምን? ታዲያ እርስ በርሳችን ታማኝነት በማጒደል የአባቶቻችንን ኪዳን ለምን እናረክሳለን?
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚልክያስ 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚልክያስ 2:10