ሶፎንያስ 1:14 NASV

14 “ታላቁ የእግዚአብሔር ቀን ቅርብ ነው፤ቅርብ ነው ፈጥኖም ይመጣል፤ በእግዚአብሔር ቀን የሚሰማው ልቅሶ መራራ ነው፤በዚያ ጦረኛውም ምርር ብሎ ይጮኻል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሶፎንያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሶፎንያስ 1:14