ሶፎንያስ 1:15 NASV

15 ያ ቀን የመዓት ቀን፣የመከራና የጭንቀት ቀን፣የሁከትና የጥፋት ቀን፣የጨለማና የጭጋግ ቀን፣የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ይሆናል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሶፎንያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሶፎንያስ 1:15