ሶፎንያስ 1:8

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 በእግዚአብሔር የመሥዋዕት ቀን፣መሳፍንቱንና የንጉሡን ልጆች፣እንግዳ ልብስ የሚለብሱትን ሁሉ እቀጣለሁ።

ሶፎንያስ 1:8 — NASV