አሞጽ 2:7

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7የድኾችን ራስ፣ በምድር ትቢያ ላይይረግጣሉ፤ፍትሕንም ከጭቊኖች ይነጥቃሉ፤አባትና ልጅ ከአንዲት ሴት ጋር ይተኛሉ፤እንዲህም እያደረጉ ቅዱስ ስሜን ያረክሳሉ።

አሞጽ 2:7 — NASV