አሞጽ 9:1 NASV

1 ጌታን በመሠዊያው አጠገብ ቆሞ አየሁት፤ እርሱም እንዲህ አለ፤“መድረኮቹ እንዲናወጡ፣ጒልላቶቹን ምታ፣በሕዝቡም ሁሉ ራስ ላይ ሰባብራቸው፤የቀሩትን በሰይፍ እገድላቸዋለሁ፤ከእነርሱ አንድም ሰው አይሸሽም፤ቢሸሽም የሚያመልጥ የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 9:1