አሞጽ 9:13 NASV

13 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እነሆ፤ ዐጫጁ ዐጭዶ ሳይጨርስ፣ዐራሹ በላዩ የሚደርስበት፣ችግኝ ተካዩም ገና ተክሎ ሳይጨርስ፣ወይን ጨማቂው የሚደርስበት ጊዜ ይመጣል፤አዲስ የወይን ጠጅ ከተራሮች ይንጠባጠባል፤ከኰረብቶችም ሁሉ ይፈሳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 9:13