አሞጽ 9:14 NASV

14 የተሰደደውን ሕዝቤን እስራኤልን እመልሳለሁ፤እነርሱም የፈራረሱትን ከተሞች መልሰው ሠርተው በውስጣቸው ይኖራሉ።የወይን ተክል ተክለው፣ ጠጁን ይጠጣሉ፤አትክልት ተክለው ፍሬውን ይበላሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 9:14