አሞጽ 9:9 NASV

9 “እነሆ፤ ትእዛዝ እሰጣለሁ፤እህል በወንፊት እንደሚነፋ፣የእስራኤልን ቤት፣በሕዝብ ሁሉ መካከል እንዲሁ አደርጋለሁ፤ነገር ግን አንዲት ቅንጣት በምድር ላይ አትወድቅም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 9:9