አስቴር 2:8 NASV

8 የንጉሡ ትእዛዝና ዐዋጅ በወጣ ጊዜ፣ ብዙ ልጃገረዶች ወደ ሱሳ ግንብ ተወስደው ለጠባቂው ለሄጌ ተሰጡ፤ አስቴርም ወደ ንጉሡ ቤተ መንግሥት ተወስዳ፣ ለሴቶቹ ጠባቂ ለሄጌ በዐደራ ተሰጠች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 2:8