አስቴር 3:3 NASV

3 ታዲያ በንጉሡ በር ያሉት የንጉሡ አገልጋዮች መርዶክዮስን፣ “የንጉሡን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋለህ?” ሲሉ ጠየቁት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 3:3