አስቴር 3:4 NASV

4 ይህንንም በየቀኑ ይነግሩት ነበር፤ እርሱ ግን አልተቀበላቸውም። አይሁዳዊ መሆኑን ነግሮአቸው ስለ ነበር፣ የመርዶክዮስ ባሕርይ እስከ መቼ ሊቀጥል እንደሚችል ለማየት ሲሉ ይህንኑ ለሐማ ነገሩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 3:4