አስቴር 7:3 NASV

3 ከዚያም ንግሥት አስቴር እንዲህ ስትል መለሰች፤ “ንጉሥ ሆይ፤ በፊትህ ሞገስ አግኝቼና ግርማዊነትህን ደስ የሚያሰኝ ከሆነ፣ ሕይወቴን ታደጋት፤ ልመናዬ ይህ ነው፤ ሕዝቤን አትርፍ፤ ጥያቄዬም ይኸው ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 7:3