አስቴር 8:8 NASV

8 በንጉሥ ስም የተጻፈናበቀ ለበቱ የታተመ ደብዳቤ ሊሻር ስለማይችል፣ እናንተ ደግሞ አይሁድን በተመለከተ መልካም መስሎ የታያችሁን ሌላ ዐዋጅ በንጉሡ ስም ጽፋችሁ በንጉሡ የቀለበት ማኅተም አትሙት።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 8:8